በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውይይት | የኮቪድ19 ስርጭትን ለመግታት የበጎ-ፈቃደኞች ሚና ሲመዘን


ለዛሬ ጋቢና ውይይት አምድ የተመረጠው ርዕሰ ጉዳይ የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመቆጣጠር እየተደረገ ባለው ትግል ውስጥ የወጣቶች የበጎ -ፈቃድ ምላሽ የሚመለከት ነው።

በተለያዩ ስፍራዎች የታዩ ዐበይት የበጎ ፈቃድ እንቅስቃሴዎችን ያነሳሱት፣ ለወደፊቱ ሊወሰዱ የሚገባቸውን ርምጃዎችም የጠቆሙት ተወያዮቻችን በደዲ ሸንተማ፣አክመል ሽፋ፣ጂኔኑስ ፈቃዱ ናቸው።

ውይይቱን የመራው ደግሞ ናኮር መልካ ነው።ውይይቱን እንድታዳምጡ ጋብዘናል።

ውይይት | የኮቪድ19 ስርጭትን ለመግታት የበጎ-ፈቃደኞች ሚና ሲመዘን
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:47 0:00


XS
SM
MD
LG