No media source currently available
ለጋቢና ውይይት አምድ የተመረጠው ርዕሰ ጉዳይ የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመቆጣጠር እየተደረገ ባለው ትግል ውስጥ የወጣቶች የበጎ -ፈቃድ ምላሽ የሚመለከት ነው። ዐበይት እንቅስቃሴዎችን ያነሳሱት፣ ለወደፊቱ ሊወሰዱ የሚገባቸውን ርምጃዎችም የጠቆሙት ተወያዮቻችን በደዲ ሸንተማ፣አክመል ሽፋ፣ጂኔኑስ ፈቃዱ ናቸው።ውይይቱን የመራው ናኮር መልካ ነው።ውይይቱን እንድታዳምጡ ጋብዘናል።