በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቴዲ የመጨረሻ ምሽት - ከቤተሰቦቹ ጋር

የአትላንታ አድማስ ራዲዮ ባለቤት ቴዎድሮስ ዳኜ (ቴዲ ድንቅ ወይም ቴዲ አድማስ) ፎቶ ማኅበራዊ ሚዲያ
የአትላንታ አድማስ ራዲዮ ባለቤት ቴዎድሮስ ዳኜ (ቴዲ ድንቅ ወይም ቴዲ አድማስ) ፎቶ ማኅበራዊ ሚዲያ

“ክፉ ቀን ሲያልፍ የሚመጥነው መታሰቢያ እናዘጋጅለታለን” - የቴዲ ጓደኞች

የአትላንታ አድማስ ራዲዮ ባለቤት ቴዎድሮስ ዳኜ (ቴዲ ድንቅ ወይም ቴዲ አድማስ) ሕይወቱ ካለፈ አንድ ወር ተቆጠረ። ባለቤቱ ወ/ሮ ራሄል ካሳ ቴዲ ከቤተሰቡ ጋር የነበረው የመጨረሻ ምሽት፤ ያልተለመደና በአጋጣሚ ደስ የሚል ምሽትነበር ስትል ታስታውሰዋለች።

የአትላንታ አድማስ ራዲዮ ባለቤት ቴዎድሮስ ዳኜ (ቴዲ ድንቅ ወይም ቴዲ አድማስ) ፎቶ ማኅበራዊ ሚዲያ
የአትላንታ አድማስ ራዲዮ ባለቤት ቴዎድሮስ ዳኜ (ቴዲ ድንቅ ወይም ቴዲ አድማስ) ፎቶ ማኅበራዊ ሚዲያ

ቅዳሜ ቀን ከሰዓት በኋላ ስቱዲዮ ውስጥ በድንገት ከመውደቁና ከመታመሙ አንድ ቀን ቀደም ብሎ በነበረው ምሽት፤ “በአጋጣሚና ባልተለመደ ሁኔታ ከልጆቹ ጋር አንድ ላይ ፀልየንና አንድ ላይ አድረን ደስ የሚል ምሽት ነበር ያሳለፍነው” ትላለች። በአይምሮዋ ተቀርፆ የቀረውንም ነግራናለች።

ጓደኞቹ በኮሮና ቫይረስ ምክኒያት ያልተሰናዳለት የመሰናበቻ መታሰቢያ ዝግጅት ክፉ ቀን ሲያልፍ ለእርሱ በሚመጥነው መልኩ እናሰናዳለታለን ብለው ቃል ገብተዋል።

(የቴዲን የመጨረሻ ቀናት፣ የባለቤቱን እና የጓደኞቹን አስተያየት ከተያያዘው የድምፅ ፋይል አዳምጡ)

የቴዲ የመጨረሻ ምሽት - ከቤተሰቦቹ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:21:18 0:00

XS
SM
MD
LG