በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተማሪዎች ከያሉበት ስፍራ ትምህርታቸውን የሚቀጥሉበት መላ መፍጠሩን የወሎ ዩኒቨርሰቲ አስታወቀ


የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከያሉበት ስፍራ ሆነው ትምህርታቸውን የሚከታተሉበት ኢንተርኔትን መሰረት ያደረገ ብልሃት መፍጠሩን ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቋል።

ለአንድ ወሰነ-ትምህርት የሚያስፈልጉ የትምህርት ግብዓቶች በኢንተርኔት ቋት ላይ እንዲቀመጡ በማድረግ -ተማሪዎች በአድራሻው እየገቡ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እንደሚያስችል የተነገረለት መላ ፤ ከኮቪድ19 መከላከያዎች መካከል አንዱ የሆነው አካላዊ መራራቅ ሳይዛነፍ የመማር ማስተማር ሂደቱን እንደሚያስቀጥል ተስፋ ተጥሎበታል።

የመስፍን አራጌን ዝርዝር ዘገባ ያዳምጡ

ተማሪዎች ከያሉበት ሆነው ትምህርታቸውን የሚቀጥሉበትን መላ ማግኘቱን የወሎ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:57 0:00


XS
SM
MD
LG