በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ምንም ዓይነት ምልክት ሳይኖረኝ ነው በኮረናቫይረስ  መያዜ የታወቀው"- ወ/ሮ ሳራ ሚካኤል


ምንም ዓይነት የሕመም ስሜትም ሆነ ምልክት ሳይኖርባቸው በኮረናቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን  ወ/ሮ ሳራ ሚካኤልየተባሉ በጣሊያን ሚላን ከተማ  የሚኖሩ ኢትዮጵያዊት ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። 

በአንድ ሆስፒታል ውስጥ ረዳት ነርስ ሆነው እንደሚያገለግሉ ገልፀው ምርመራ የተደረገላቸው ታማሚዎችናባልደረቦቻቸው በኮቪድ መያዛቸው በመታወቁ ምክኒይት እንደሆነ ገለፀዋል።

በአሁኑ ሰዓትም በመኖሪያ ቤታቸው ተለይተው መቀመጣቸውን ነግረውናል።

ሚላን የሚገኙት ወ/ሮ ሳራን እና ባለቤታቸውን ባለቤታቸውን አቶ አሸብርን በስልክ ያነጋገረቻቸው ጽዮን ግርማተከታዩን ዘገባ አስናድታለች።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

"ምንም ዓይነት ምልክት ሳይኖረኝ ነው በኮረናቫይረስ  መያዜ የታወቀው"- ወ/ሮ ሳራ ሚካኤል
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:39 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG