በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የነጥሎ ማቆያ ጣቢያዎች ይዘት ምን ይመስላል?


በኢትዮጵያ የነጥሎ ማቆያ ጣቢያዎች ይዘት ምን ይመስላል?
በኢትዮጵያ የነጥሎ ማቆያ ጣቢያዎች ይዘት ምን ይመስላል?

ለኮረና ቫይረስ ተጋልጠዋል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎችን ነጥሎ ማቆያ ጣቢያዎች ይዘት ምን ይመስላል? ጉዳዩ የሚመለከታቸውን ባለሞያ ጠይቀን ያጠናቀርነውን ዘገባ ተከታተሉ።

ኢትዮጵያ ውስጥ ለኮረና ቫይረስ ተጋልጠው ሊሆን ይችላል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎች የሚቆዩበት ስፍራዎች የተዘጋጁት በጤና ተቋማት ውስጥ መሆኑን፣ የተሟላ የምግብ አቅርቦት እንዳላቸውና እያንዳንዱ ክፍል የራሱ የግል የፅዳትና የንፅህና መጠበቂያ ክፍል የተዘጋጀለት መሆኑን በጤና ሚኒስቴር የሕክም አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ያዕቆብ ሰማን ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

ሰዎች በእነዚህ ቦታዎች ተነጥለውና ተነጣጥለው እንዲቀመጡ የሚደረገው ለ14 ቀናት ብቻ መሆኑን የገለፁት አቶ ያዕቆብ ይህም የሚደረገው ከአንድ ግለሰብ ጀምሮ ወረርሽኙን አጠቃላይ በአገር ደረጃ ለመከላከል መሆኑን ተናግረዋል።

ጽዮን ግርማ ኢትዮጵያ ውስጥ የማቆያ ጣቢያዎችን ይዘት በተመለከተ አቶ ያዕቆብ ሰማንን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አሰናድታለች።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

በኢትዮጵያ የነጥሎ ማቆያ ጣቢያዎች ይዘት ምን ይመስላል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:34 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG