በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦፌኮ ቀነ ገደብ ያለው ሁለተኛ ማስጠንቀቂያ ከምርጫ ቦርድ ተላከለት

ኦፌኮ ቀነ ገደብ ያለው ሁለተኛ ማስጠንቀቂያ ከምርጫ ቦርድ ተላከለት
ኦፌኮ ቀነ ገደብ ያለው ሁለተኛ ማስጠንቀቂያ ከምርጫ ቦርድ ተላከለት

“ጉዳዩ በሕጉ መሠረት እልባት እንዲያገኝ እናደርጋለን” – ኦፌኮ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአቶ ጃዋር መሐመድን ኢትዮጵያዊ ዜግነት ሁኔታን እንዲያረጋግጥ ቀነ ገደብ የተቀመጠለት ሁለተኛ ደብዳቤ ለኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ጻፈ።

ኦፌኮ በበኩሉ ጉዳዩ በሕጉ መሠረት እልባት እንዲያገኝ እናደርጋለን ብሏል። (ዝርዝሩን ያዳምጡ)

ኦፌኮ ቀነ ገደብ ያለው ሁለተኛ ማስጠንቀቂያ ከምርጫ ቦርድ ተላከለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:43 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG