በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የስደተኞችን መብት ለማስከበር በአዲስ አበባ ምክክር ተደረገ


የስደተኞችን መብት ለማስከበር በአዲስ አበባ ምክክር ተደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:48 0:00

ኢትዮጵያ ለስደተኞች መጠለያ ከመሆን ጎን ለጎን ስደተኞቹ እንደ ማንኛውም ዜጋ መብታቸው ተከብሮ በሀገሪቱ ውስጥ እንዲኖሩ እና ሠርተው መኖር እንዲችሉ ቅድመ ሁኔታዎች እየተመቻቹ ነው ሲል የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ ገልጿል። ኤጀንሲው ዛሬ በአዲስ አበባ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይተዋል።

XS
SM
MD
LG