No media source currently available
በአማራ ክልል “በጎ ኢትዮጵያዊያን” በሚል ስያሜ የተደራጁ ወጣቶች ዛሬ ባሕር ዳር ላይ ወርኃዊ ስብሰባቸውን ሲያካሂዱ ይቅር መባባል እስከዛሬ ለተጠራቀሙ ችግሮች መፍትኄ ያስገኛሉ ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል።