No media source currently available
የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ሹመት "የነዋሪው ውክልና የለውም…ህጋዊ አይደለም" በሚል የሚነሱ የተሳሳቱ አስተሳሰቦች ምንም ዓይነት ህጋዊ መሠረት የላቸውም ሲል የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ፅሕፈት ቤት ትላንት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።