በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከቤንሻንጉል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች የክልሉ መንግሥት ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠየቁ


ከቤንሻንጉል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች የክልሉ መንግሥት ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:53 0:00

በባሕርዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ተጠልለው የሚገኙት ከቤንሻንጉል ክልል ለተፈናቀሉ የአማራ ክልል ተወላጆች በቤተክርስቲያኑ እያገኙት ያሉት መፍትሔ ጊዜያዊ በመሆኑ ዘላቂውን መፍትሔ ሊያገኙ የሚችሉት ከመንግሥት ነው ሲሉ የቤተክርስቲያኗ አስተዳዳሪ ገለጹ።

XS
SM
MD
LG