በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ያፀደቀው የሕግ ውሳኔ H. Res. 128 ዓላማ ምንድን ነው?


H.R. 128
H.R. 128

H. Res. 128 የተባለው የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ከትላንት በስቲያ ያፀደቀው በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የውሳኔ ሃሳብ ዓላማው ምንድ ነው? እንደምንስ የተወጠነለትን ዓላማ ያሳካል? በሚል ለደረሱን ጥያቄዎች ተጨማሪ ማብራሪያ ለመስጠት የተሰናዳ ቅንብር ነው።

ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ ሕገ-ውሳኔው እንዲፀድቅ በቅንጅትከሰሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን-አሜሪካውያን ድርጅቶችና ቡድኖችአንዱ የሆነው የኮሎራዶው የኢትዮ-አሜሪካውያን ሲቪክ ምክር ቤት (ካውንስል) ሊቀ መንበር ናቸው።

የH. Res. 128 ዓላማ ሲተነተን
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:13 0:00

በሌላ በኩል በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃን “ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ላይ በመሆኗ ውሳኔ 128’ን ማጽደቅ ተገቢ ያልሆነና ጊዜውን ያልጠበቀ ነው” ሲሉ ለምክር ቤቱ አባላት ደብዳቤ መጻፋቸው ታውቁዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG