በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በባሌ ዞን ከአንድ ቤተሰብ ውስጥ አምስት ሰው በልዩ ፖሊስ መገደሉን ነዋሪዎች ገለፁ


በባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ቡርቃ ጠሬ በተባለ መንደር የሚኖሩ ነዋሪዎች ላይ የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ተኩስ ከፍቶ ከአንድ ቤት ቤተሰብ አምስት ሰዎች ተገደሉ ሲሉ ለቤተሰቡ የቅርብ ምንጮችና አንድ የወረዳ አስተዳዳሪ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ። በተጨማሪም የልጆቹ እናትና አንድ ልጅ የመቁሰል አደጋ እንደደረሰባቸው ገልፀዋል።

አርብ መጋቢት 7/2010 ዓ.ም ጠዋት የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ተኩስ ከፍቶ ሦስት ልጆች ከአንድ ቤት ፣ አያታቸውና አንድ ሌላ ቤትሰብ እንደተገደለ ነግረውናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በባሌ ዞን ከአንድ ቤተሰብ ውስጥ አምስት ሰው በልዩ ፖሊስ መገደሉን ነዋሪዎች ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG