በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስማቸው "የስደተኛ አባት"..አባ ሙሴ ዘርዓይ በበጎ ምግባራቸው ለሽልማት ታጩ


ስማቸው "የስደተኛ አባት"..አባ ሙሴ ዘርዓይ በበጎ ምግባራቸው ለሽልማት ታጩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:42 0:00

የአባ ሙሴ ዘርዓይ ስም የሊቢያን በረሃና የሜዲትራኒያንን ባህር አቋርጠው ወደ ጣልያን ለሚገቡ ስደተኞች በተለይም ለኢትዮጵያውያንና ለኤርትራውያን ስደተኞች ትልቅ ዋጋ አለው። በዓለማችን አፍሪካውያንን ከችግር ለመታደግ የሚጥሩ በጎ አድራጊ ግለሰቦችን በመሸለም የሚታወቀውና ስፔን ማድሪድ በየአመቱ በሚካሄደው የሙኖ ኔግሮ (MUNDO NEGRO) ሽልማት አባ ሙሴ ለመሸለም ታጭተዋል።

XS
SM
MD
LG