በሊባኖስ የበጎ አድራጎት ወጣቶችና የኢትዮጵያ ቆንስላ ፅ/ቤት የኢትዮጵያውያኑን ችግሮች ለመቅረፍ ተወያይዩ
ለአመታት በኢትዮጵያውያኑ ላይ እየደረስ የሚገኘውን ፈተና ከመሰረቱ መፍትሔ ለማበጀትና መኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውንና በህመም ምክንያት በየመጠለያው የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ችግሮች ዙሪያ ነበር ውይይቱ። ከ350 ሺህ በላይ በስራ ላይ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ይገኙባታል ተብሎ በሚገመተው በሊባኖስ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአእምሮ ህመም የሚሰቃዩ በርካቶች ናቸው። በከባድና ቀላል ወንጀሎች ተጠርጥረው በቤሩት እስርቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ቁጥርም ትንሽ የሚባል አይደለም።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጃንዩወሪ 28, 2023
ቅዳሜ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 27, 2023
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 26, 2023
ሐሙስ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 25, 2023
ረቡዕ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 24, 2023
ማክሰኞ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 23, 2023
ሰኞ፡-ጋቢና VOA