No media source currently available
“ይህ ትዕዛዝ ስራ ላይ የዋለው ከውጭ ጉዳይ፣ ከመከላከያ፣ ከፍርድና ከአገር ደህንነት ሚኒስተር መሥሪያ ቤቶች ጋር በቂ ወይም ምንም ዓይነት ምክክር ሳይደረግ ነው የሚሉት ሪፖርቶች በተለይ አሳስበውናል። እንዲህ ያለው ችኮላ ውጤቱ ጎጂ ሊሆን ይችላል። በአውሮፕላን ጣቢያዎች የተፈጠረው ትርምስ ትዕዛዙ በሚገባ ያልተጠና መሆኑን ያመለክታል።” የዩናይትድ ስቴትስ የመወሰኛ ምክር ቤት የሪፐሊካን ፓርቲ አንጋፋ አባላት ሴኔተር ጆን መኬይናና ሴኔተር ሊንዚግራሃም