ዋሽንግተን ዲሲ —
ፕሮጀክቱን በኢትዮጵያ በማስፈፀም ላይ የሚገኘው የኢመርጅ-ማንጎ ሲሆን የኢመረጅና
የ‘የኛ’ ፕሮጀክት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ወ/ሮ ሶሎሜ ታደሰ “ገንዘቡ የተቋረጠው በእንግሊዝ ሀገር የፖለቲካ አዝማሚያ እንጂ በገንዘብ ብክነት አይደለም። ገንዘቡ ቢቋረጠም ፕሮጀክቱ ግን አይቋረጥም” ብለዋል።
የብርታንያ መንግስት ባወጣው መግለጫ “ከገርል ኢፌክት ጋር የነበረንን ትብብር ለማቆም የወሰነው፤ መርሃ ግብሩን ከገመገምን በኋለ ነው። የብርታንያን ርዳታ በሌሎች ውጤታማ መንገዶች መጠቀም እንደሚቻል ተረድተናል።” ብሏል።
ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።