No media source currently available
አቃቢ ሕግ አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በሃያ ሁለት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አመራር አባላትና ደጋፊዎች ላይ የመሠረተው ክስ በዝግ ችሎት እንዲካሄደ ያቅረበውን ጥያቄ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምደብ አራተኛ ወንጀል ችሎት በሙሉ ድመፅ ውድቅ አደርጎታል፡፡