በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማግስት ገጽታዎች፣ የአሁንና የነገ መላዎች!


ለስድስት ወር የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ታወጀ
ለስድስት ወር የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ታወጀ
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማግስት ገጽታዎች፣ የአሁንና የነገ መላዎች! (ክፍል አንድ)
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:16 0:00
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማግስት ገጽታዎች፣ የአሁንና የነገ መላዎች! (ክፍል ሁለት)
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:26 0:00

በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተቀሰሰውን ሕዝባዊ አመጽ፥ የደረሱ ጉዳቶች፤ ቀጣይ አቅጣጫና ሁነኛ የመፍትሔ አማራጮች ለመቃኘት የታለሙ ተከታታይ ውይይቶች አካል ነው።

በአስቸኳይ ጊዜ ማግስት በአገሪቱን የሚታየውን ድባብ፤ የሚሰሙትን ድምጾችና የጊዜውን ፈተናዎች፤ ብሎም የአሁንና የነገ መላዎች ለመፈተሽ የሚጥር ውይይት ነው።

ተወያዮች:- አቶ ደረጀ ገብሬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ሥነ ጽሁፍና ፎክሎር ትምሕርት ክፍል፤ የድርሰትና ቋንቋ የማስተማር ዘዴ ረዳት ፕሮፌሰር (የሁለት የልቦለድና ትምህርታዊ መጽሕፍት ደራሲም ናቸው።)

አቶ ኃይሉ ጸጋዬ፥ የበርካታ የቴሌቭዥንና የሬዲዮ ድራማዎች፥ የፊልምና የመድረክ ቴአትሮች ደራሲ ናቸው።

ባለ ሁለት ክፍሉን ውይይት ከዚህ ያድምጡ፤

XS
SM
MD
LG