No media source currently available
″ኢትዮጵያ ውስጥ ተቃውሞው ሃገሪቱን ያጥለቀለቀው ሕዝቡ የመንግሥትን ባዶ ቃሎች ሳይሆን እውነተኛ ለውጥ ማየት ስለሚፈልግ ነው″ ሲሉ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና አሳሰቡ፡፡