No media source currently available
የአፍሪካውያን አሜሪካውያን ታሪክና ባህል ብሔራዊ ቤተ መዘክር በመጀመሪያው አፍሪካዊ አሜሪካዊ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ተመርቆ ሲከፈት በስፍራው ከነበሩት መካከል ኢትዮጵያዊቷ ወ/ሮ ብዙዬ ወርቁ።