በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

‘በኤች አይ ቪ መቆጣጠሪያ መድሃኒት ላይ የሚደረገውን ጥናት በሰፊው ልንቀጥል ይገባናል’ የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሃፊ ባን-ኪሙን


ቀጥተኛ መገናኛ

ከትላንት በስትያ በደቡብ አፍሪካ ደርባን በተጀመረው አለም አቀፉ የAIDS ጉባዔ ላይ ቫይረሱን ለመከላከል የሚያስችል አዲስ የመድሃኒት ግኝት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። ቫይረሱን በመከላከልና በመቆጣጠር ዙሪያ ምን እንደተሰራ ይገመግማል፤ለመጪዎቹ አምስት አመታት ሊተገበሩ የሚገባቸውን አዳዲስ እቅዶችንም ያወጣል።

XS
SM
MD
LG