በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ የነፃነት ቀን በዓልና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አከባበር


የአሜሪካ የነፃነት ቀን በዓልና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አከባበር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:22 0:00

ታላቋ ብሪታንያ በዋናነት ታስተዳድራቸው ከነበሩት 13 ግዛቶች ውስጥ ዩናይትድ ስቴትስ እ.አ.አ በጁላይ 2 1776 ነጻ ወጣች። ይህ አመታዊ ታላቅ በአል የበጋ ወቅት ላይ በመሆኑም ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ እንዲሁም ጓደኛ የሚገናኝበትና በጋራ የሚከበር በዓል ነው። ነዋሪነታቸው በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ የሆኑ ጥቂት ኢትዮጵያውያንን በአሉን እንዴት እንደሚያከብሩ በአጭሩ ነግረውናል። ከበታች ያለውን የድምፅ ምልክት በመጫን ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG