No media source currently available
በህገወጥ መንገድ ስደተኞችን ከሃገር ወደ ሃገር በማስተላለፍ ወንጀል ተጠርጥሮ የተያዘው ግለሰብ በወንጀለኝነት የሚፈለገው ትክክለኛው ሰው አይደለም የሚሉ ድምፆች እየተሰሙ ነው። ተጠርጣሪውን መከታተልና በቁጥጥር ስር በማዋሉ ስራ የተሳተፉት የብሪታንያንና የጣልያን የደህንነት ባለስልጣናት በበኩላቸው በጉዳዩ ላይ አስቸኳይ ምርመራ መያዛቸው ተዘግቧል።