No media source currently available
የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) 26ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በምዕራብ ወለጋ መንዲ ከተማ ነዋሪዎችና ተማሪዎች ተቃውሞ ገጠመው።