በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ድርቅና ጤና - ረሃብ በሽታ ነው


የዘንድሮው ኤል ኒኞ ያስከተለው ድርቅ ብርታትና ስፋት ባለፈው ግማሽ ምዕት ዓመት ታየቶ እንደማይታወቅ ተነግሯል።“ድርቅ የሚያስከትለው የበረታ ረሃብ እራሱ በሽታ ነው” ይላሉ የሥነ-ምግብ ጤና ባለሙያዎች፡፡ የአካልና የአዕምሮ ጤና ጉዳቶችን ያስከትላል። በሕፃናት ላይ በዕድሜ ዘመን ሙሉ የማይሽር የዕድገት መቀጨጭን ያመጣል።

XS
SM
MD
LG