በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕረዚደንት ኦባማን በቦልቲሞር መስጊድ ያስተዋወቀችው ወጣት ሰባህ ሙክታር


ፕረዚደንት ኦባማን በቦልቲሞር መስጊድ ያስተዋወቀችው ወጣት ሰባህ ሙክታር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:53 0:00

ባለፈው ሳምንት የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በቦልቲሞር ከተማ በሚገኝ መስጊድ ተገኝተው፣ የቦልትሞር የሙስሊም ማኅበረሰብ በተባለ ተቋም የእስልምና እምነት ተከታይ ከሆኑ አሜሪካውያን ጋር ተገናኝተው ነበር። ፕረዚደንቱ ንግግራቸውን ከመጀመራቸው በፊት የ19 ዓመቷ ሰባህ ሙክታር ንግግር አቅርባ ነበር። ሳሌም ሰለሞን ሰባህ ሙክታርን በስልክ አነጋግራ ያጠናቀረችው ዘገባ አለ።

XS
SM
MD
LG