No media source currently available
የዞን ዘጠኝ አባሏ ወ/ት ሶልያና ሺመልስ በስነስርአቱ ተገኝታ በጋዜጠኞች መብት ላይ ያላትን ሃሳብና ለኢትዮጲያ መንግስትም ሆነ ለሌሎች ሃገሮች ይሆናል የምትለውን ጥሪ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ተችታለች። ከስነስርአቱ በኋላ በስልክ ሳሌም ሰለሞን አነጋግራት ነበር ቃለ ምልልሱን ታቀርበዋልች።