No media source currently available
ለዘንድሮው የኖቤል የሰላም ሽልማት ስዊትዘርላንድ ነዋሪ የሆኑት ኤርትራዊው ቄስ አባ ሙሴ ዘርዓይ ታጭተዋል፡፡ አባ ሙሴ በአውሮፓ ለስደተኞች ችግር እየተሟገቱ የሚገኙ ካቶሊክ ካሕን ናቸው፡፡