No media source currently available
የዓለም አቀፍ ትብብር (Global Alliance for Justice)ሚባለውን የሚመሩ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊ አቶ ኪዳኔ አለማየሁ በቅርቡ ለአባ ፍራንሲስና ለዩናይትድ ስቴይትሱ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ደብዳቤ ጽፈዋል።