No media source currently available
በኢትዮጵያ እድሚያቸው ሳይደርስ የሚያገቡ በሺሕ የሚቆጠሩ ሴት ልጆች በርካታ ናቸው። ከጎንደር የአሜሪካ ድምጿ ማርተ-ፋንደር ቮልፍ እንደዘገበችው የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት የአካባቢው ባለስልጣናት ለማኅበረሰቡ ግንዛቤ ለማስጨበጥ መጠነ ሰፊ ስራ ጀምረዋል።