በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በነ አቡበከር አሕመድ ላይ የእስራት ቅጣት አስተላለፈ

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በነ አቡበከር አሕመድ የክስ መዝገብ የጥፋተኛነት ውሳኔ በሰጠባቸው 18 ተከሳሾች ላይ ከሰባት እስከ 22 አመታት የሚደረስ የጽኑ እስራት ቅጣት ፈረደባቸው።

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በነ አቡበከር አሕመድ የክስ መዝገብ የጥፋተኛነት ውሳኔ በሰጠባቸው 18 ተከሳሾች ላይ ከሰባት እስከ 22 አመታት የሚደረስ የጽኑ እስራት ቅጣት ፈረደባቸው።

ፍርድ ቤቱ ጥፋተኛ ያላቸውን እነዚህን ሰዎች ከመሰረታዊ የሲቪልና ፖለቲክስዊ መብቶቻቸው ለአምስት አመታት ያህል እገዳ ጥሎባቸዋል። ዘጋብያችን መለስካዘው አምሀ የፍር ቤቱን ሂደት ተከታትሎ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል። ያድምጡ

Ethiopia Federal Court-Muslim defendants
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:40 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG