በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕረዚዳንት ኦባማ የአፍሪቃ ጉብኝት

Obama Africa
Obama Africa

የፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ የአፍሪቃ ጉብኘት የ United States ፕረዚዳንትነትንና የአፍሪቃ ዝርያንነትን አቅፎ የያዘ በመበሆኑ ለአፍሪቃውያን ያስተላለፉት መልእክት ለአህጉሪቱ ከመቆርቆርም አንጻር እንደሆነ ስለአፍሪቃው ጉብኝት እንዲተነትኑልን የጋበዝናቸው ዶክተር አየለ በከሬ አስገንዝበዋል።

የፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ የአፍሪቃ ጉብኘት የ United States ፕረዚዳንትነትንና የአፍሪቃ ዝርያንነትን አቅፎ የያዘ በመበሆኑ ለአፍሪቃውያን ያስተላለፉት መልእክት ለአህጉሪቱ ከመቆርቆርም አንጻር እንደሆነ ስለአፍሪቃው ጉብኝት እንዲተነትኑልን የጋበዝናቸው ዶክተር አየለ በከሬ አስገንዝበዋል።

ፕረዚዳንት ኦባማ ከሳቸው በፊት የነበሩት ፐረዚዳንቶች ክሊንተንና ቡሽ ለአፍሪቃ ካደረጉት ጋር ሲነጻጸር ፐረዚዳንት ኦባማ ከሳቸው የተጠበቀውን ያህል ለላደርጉም ለሚለው አባባል ደግሞ ከነሱ ጋር ሲወዳዳር ትልቅ ነገር አላደረጉም ለማለት ቢቻልም በአፍሪቃ ላይ የአስተሳሰብ ለውጥ እንዲኖር አድርገዋል። በአፍሪቃ ችግር ላይ ሳይሆን በአፍሪቃ አጋርነት ላይ እንዲቶከር አድረገዋል ብለዋል ዶክተር አየለ በከሬ።

ዶክተር አየለ በኮርኔል ዩኒቨርሲቲ በአፍሪቃ ጥናት ክፍል ለብዙ አመታት አስተምረዋል። በአሁኑ ወቅት ደግሞ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የታሪክና ባህል ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው። ያነጋገረቻቸው የአፍሪቃ ነክ ርእሶች አዘጋጅና አቅራቢ አዳነች ፍሰሃየ ናት። ዶክተር አየለ ፐረዚዳንት ባራክ አባማ አዲስ አበባ ሲገቡ ያዩትን በመግለጽ ይጀመራሉ። ሙሉውንቃለ-መጠይቅ ያድምጡ።

African Topics 8-3-15
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:25 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG