የፕሬዚደንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉዞ ከምጣኔ ሃብት ግንኙነት አንፃር- ባለሞያው ይተነትናሉ
- ሔኖክ ሰማእግዜር
የዩናይትድ ስቴይትስ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ በአፍሪካ፤ በኢትዮጵያና ኬንያ የሚያደርጉት ጉብኝት አንዱ አካል የሆነው የንግድና መዋእለንዋይ ግንኙነት ነው። ዩናይትድ ስቴይስትስ ከኢትዮጵያ ጋር በሀይል ልማት፣ ግብርና፣ ንግድ፣ ጤናና ሌሎች ዘርፎችም ለመተባበር የሚያስችሏት ፖሊሲዎችን ቀይሳ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ከጀመረች ቆይታለች። ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ከጸጥታና ደህንነት እንዲሁም ከዴሞክራሲ ተቋማት ግንባታ ባሻገር የምጣኔ ሀብት ግንኙነት ላይ ያተኩራሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 01, 2023
በምዕራብ ትግራይ “ዘር ማጽዳት ተፈጽሟል” ሲል ሂዩማን ራይትስ ዋች አስታወቀ
-
ኤፕሪል 27, 2023
የታንዛኒያው የሰላም ንግግር በቅድመ ድርድር ጉዳዮች ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ
-
ኤፕሪል 19, 2023
ከህይወት ምን ይፈልጋሉ?