በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የስደተኞች ሰልፍ በፓሪስ ፈረንሳይ

ባለፈዉ ስኞ ሰኔ 1 በፓሪስ የፈረንሳይ ፖሊሶች ስደተኞችና ድንበር ተሻጋሪ ስራተኞች ላይ የሃይል እርምጃ ሲወስዱ “NO BOARDER” ተባለዉ የመብት ተሙዋጋችና ለሌሎች ድርጅቶች የስደተኞቹ መብት አንዲከበር ጠየቁ። ፖሊሶቹ ስደተኞቹንና የመብት ተሙዋጋቾቹን በእንባ አስመጪ ጋዝ በትነዋል። ስደተኞቹ ከኢትዮጵያ ኤርትራ ሱዳንና ሌሎች አገሮች ናቸዉ።

የስደተኞች ሰልፍ በፓሪስ ፈረንሳይ

XS
SM
MD
LG