በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪቃ ህብረት ታዛቢ ቡድን መሪ ባለፈው እሁድ ስለተካሄደው የኢትዮጵያ ምርጫ ግምገማ አቀረቡ


AU Observer
AU Observer

የአፍሪቃ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎች ባለፈዉ ሕሁድ ስለተካሄደው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ቅይጥ አመለካከት የተንጸባረቀበት ግምገማ ሰጡ።

የአፍሪቃ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎች ስላለፈዉ ሕሁድ የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ቅይጥ አመለካከት የተንጸባረቀበት ግምገማ አቀረቡ። የታዛቢዉ ቡድን መሪ የተመለከቱዋቸዉን ድክመቶች ሲጠቁሙ የገዢዉ ፓርቲ ወገኖች በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች መራጮች ለገዢው ፓርቲ ድምጽ እንዲሰጡ ሲገፋፉ እንዳዮ ተናገረዋል። ሆኖም የምርጫዉ ሂደት ሰላማዊና ተአማኒ ነዉ ብለዋል። መለስካቸዉ አመሃ በአፍሪቃ ሕብረት የምርጫ ግምገማ ላይ የሰጡትን መግለጫ ተከታትሎ የላከው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:55 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG