በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መድረክ በምርጫ ካሸነፈ የብሄራዊ አንድነት መንግስት እንደሚመሰርት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ


አራት ክልላዊ ድርጅቶችን ያቀፈው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራስያዊ አንድነት መድረክ በምን መልክ በምርጫው እንደሚሳተፍና ስለዝግጅቶቹ እንዲሁም ስለሚወዳደርባቸው ነጥቦች እንዲያብራሩልን የድርጅቱ ፕረዚዳንት ፕሮፊሰር በየነ ፄጥሮስን ጋብዘናል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:25:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


በኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጭ የሚካሄድበት ጊዜ ሶስት ወራት ገደማ እንደቀረው ይታወቃል። በምርጫው የሚሳተፈው አራት ክልላዊ ድርጅቶችን ያቀፈው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራስያዊ አንድነት መድረክ ተመራጮችን በማቅረብ ብዛት ከኢህአዴግ ቀጥሎ ሁለተኛውን ቦታ እንደያዘ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።

መድረክ በምን መልክ እንደሚሳተፍና ስለሚያደርጋቸው ዝግጅቶች እንዲሁም ስለሚወዳደርባቸው ነጥቦች እንዲያብራሩልን የድርጅቱን ፕረዚዳንት ፕሮፊሰር በየነ ፄጥሮስን ጋብዘናል።ፕሮፌሰር በየነን ያነጋገረችው አዳነች ፍሰሀየ ነች።ፕሮፌሰር በየነ የመድረክ አባል ድርጅቶች እንዴት በምርጫው እንደሚሳተፉ በማብራራት ይጀምራሉ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:25:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG