በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚዎች በሀገሪቱ ለደረሰው ሁሉ ፐረዚዳንት ሳል ቫኪርን ወነጀሉ

 South Sudanese President Salva Kiir
South Sudanese President Salva Kiir

በጁባ ጭፍጨፋ የተፈጸመበት አንደኛ ዓመት ያሉትን በጋዜጣዊ መግለጫ ያስታወሱት የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚዎች ፕሬዚደንት ሳልቫኪር ማያርዲት የኑዌር ተወላዶችን ለይተዉ አጥቅተዋል ሲሉ ወንጅለዋል።

በጁባ ጭፍጨፋ የተፈጸመበት አንደኛ ዓመት ያሉትን በጋዜጣዊ መግለጫ ያስታወሱት የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚዎች ፕሬዚደንት ሳልቫኪር ማያርዲት የኑዌር ተወላዶችን ለይተዉ አጥቅተዋል ሲሉ ወንጅለዋል።

ከአንድ አመት በፊት ተፈጸመ ያሉትን የዘር ጭፍጨፋ ዛሬ ያስታወሱት የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚዎች አጋጣሚውን በመጠቀም ፕረዚዳንት ሳል ቫኪር ማይርዲትን ወንጅለዋል። ለደረሰው ሁሉም ተጠያቂ አድርገዋል።

በደቡብ ሱዳን በተቋቋመዉ የሽግግር መንግስት ፕሬዚደንት ሳልባኪርና ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆኑት የተቃዋሚዎቹ መሪ ሪያክ ማቻር የመንግስት መሪነቱን ስልጣን እንዲጋሩም ጥያቄ አቅርበዋል።

የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ነገ በአዲስ አበባ እንደሚጀመር እየተጠበቀ ነዉ።

ሙሉውን ዘገባ ያድምጡ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:02:55 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG