በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከአቶ ገብሩ አስራት ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ


Gebru-Asrat
Gebru-Asrat

የትግራይ አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ ገብሩ አስራት “ሉአላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ” በሚል ርእስ ሰፋፊ ነጥቦችን የዳሰሰና ስህተቶች ነበሩ ያልዋቸውንም ያካተተ አዲስ መጽህፍ መጻፋቸው ይታወቃል። መጽሀፉን መሰረት በማደርግ አቶ ገብሩን አነጋግረናል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:36:26 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


የትግራይ አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ ገብሩ አስራት “ሉአላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ” በሚል ርእስ ሰፋፊ ነጥቦችን የዳሰሰና ስህተቶች ነበሩ ያልዋቸውንም ያካተተ አዲስ መጽህፍ መጻፋቸው ይታወቃል።

መጽህፉ ሕወሐት በተለይም በትግራይ ይታገሉ ከነበሩት ህብረ-ብሄር ድርጅቶችና ከሌሎችም ቡድኖች ጋር ስለነበረው እስከ ውጊያ የደረሰ መቃቃር፣ ከኤርትራ የሐርነት ድርጅቶች ጋር ስለነበረው ውሎ አድሮ ወደ ጦርነት ያመራ ግንኙነት፣ ኤርትራውያን በኢትዮጵያ ፈጸሙ ስላሏቸው የብዝበዛ ተግባሮች፣ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ስለተካሄደው ጦርነት በዝርዝር አስፍሯል።

አቶ ገብሩ በኢትዮጵያ ስላለው የዲሞክራሲና የሰብአዊ መብት አያያዝም ጽፈዋል። አቶ ገብሩ በአሁኑ ወቅት የዐረና ትግራይ የሉአላዊነትና የዲሞክራሲ ፓርቲ አመራር አባል ናቸው። የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራስያዊ አንድነት መድረክ ስራ አስፈጻሚ አካል አባልም ናቸው። ሙሉውን ቃለ መጠይቅ ያድምጡ

XS
SM
MD
LG