በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቤተሰቦቻቸው ምኅረት የጠየቁላቸው ኢትዮጵያዊያን እሥረኞች ጉዳይ


የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ የነበረው ውብሸት ታዬ፥ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዘሪሁን ገብረእግዚአብሔር እና የቀድሞዋ የቅንጅት አባል የወ/ሮ ሂሩት ክፍሌ ቤተሰቦች እንዳሉት የይቅርታ ደብዳቤ ካስገቡ ሰባት ወራት ተቆጥረዋል።

ከጥቂት ሣምንታት በፊት መገለጫ ሰጥተው የነበሩት የፍትህ ሚኒስትርና የይቅርታ ቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ብርሃን ኃይሉ ደብዳቤው ስለመቅረቡ ማረጋገጫ አልሰጡም።

የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:06:02 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG