በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዋልድባ ጉዳይ የኢትዮጵያዊያን ሠልፍ በዋሽንግተን


ከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የተሰባሰቡ ወጣት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ያስተባበሩት ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ተካሂዷል።

ከቦስተን፣ ከሻርለትና ከሰሜን ካሮላይናም የመጡ ተሰላፊዎች እንደተገኙበት የገለፁት የሠልፉ አስተባባሪዎች እንደተናገሩት፣ ዋልድባ ገዳም አካባቢ የስኳር ፋብሪካና መናፈሻ ፓርክ መሠራቱን ይቃወማሉ።

ዘገባውን ያዳምጡ

XS
SM
MD
LG