በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢዜማ በዋሽንግተን ዲሲ ሕዝባዊ ውይይት አከናወነ


በውይይቱ ላይ የተሳተፉ የፓርቲው አመራሮች ፡-ከግራ ወደ ቀኝ አቶ ናትናኤል ፈለቀ ፣ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፣አቶ ኦባንግ ኦማን
በውይይቱ ላይ የተሳተፉ የፓርቲው አመራሮች ፡-ከግራ ወደ ቀኝ አቶ ናትናኤል ፈለቀ ፣ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፣አቶ ኦባንግ ኦማን

ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተዋህደው የፈጠሩት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ከሀገር ውጪ የመጀመሪያ የሆነውን የማስገንዘቢያ መድረክ በአሜሪካ ምድር አድርጓል፡፡

ትናንት በዋሽንግተን ዲሲ በነበረው ዝግጅት ላይ የፓርቲው አመራሮች በመጪው ምርጫ ላይ ከመፎካከር ይልቅ ቅድሚያ የሚሰጧቸው ጉዳዮች እንዳሉ ለታዳሚዎች ተናግረዋል፡፡

በፌዴራል ስርአት፣የአዲስ አበባ ይገባኛል ጥያቄ እና የመሬት ባለቤትነት ዙሪያ ያላቸውን አቋምም አሳውቀዋል፡፡

ሀብታሙ ስዩም በስፍራው ተገኝቶ ያየውን የሰማውን በቀጣዩ ዘገባው ያጋራናል፡፡

ኢዜማ በዋሽንግተን ዲሲ ህዝባዊ ውይይት አከናወነ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:04 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG