No media source currently available
ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተዋህደው የፈጠሩት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማበራዊ ፍትህ ፓርቲ ኢዜማ ከሀገር ውጪ የመጀመሪያ የሆነውን የማስገንዘቢያ መድረክ በአሜሪካ ምድር አድርጓል፡፡ ትናንት በዋሽንግተን ዲሲ በነበረው ዝግጅት ላይ የፓርቲው አመራሮች በመጪው ምርጫ ላይ ከመፎካከር ይልቅ ቅድሚያ የሚሰጧቸው ጉዳዮች እንዳሉ ለታዳሚዎች ተናግረዋል፡፡ ሀብታሙ ስዩም በስፍራው ተገኝቶ ያየውን የሰማውን በቀጣዩ ዘገባው ያጋራናል፡፡