የመንግስት ፣የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እና በጉዳዩ ላይ የሚመለከታቸውን አካላት ሪፖርት እና ምክረ-ሀሳብ የሚያስተናግደው መድረክ-የኢትዮጵያን መንግስት ሰብአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ለማክበር እና ለማስከበር እያደረገ ስላለው ጥረት ሰምቷል፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት ምክትል ጠቅላይ ዐቃቢ ህግ የቀረበውን ሪፖርት የሰሙ የተመድ የሰብአዊ መብት ምክር ቤት አባላት ሀገሪቱ ልታጤን ይገባታል ያሏቸውን ምክረ-ሀሳቦችን ሰንዝረዋል፡፡
ከስር የሚገኘው የሀብታሙ ስዩም ዘገባ ዝርዝር ጉዳዩን ይነግረናል፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ