ዋሽንግተን ዲሲ —
ለዚህ አብነት ከሚሆኑት መካከል በድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴ የተቀነቀነው ‹‹ጥቁር ግስላ ›› እና በተስፋዬ አበበ የተጻፈው ‹‹የጥቁር ድምጽ›› የተሰኙ ሙዚቃዎች ይገኛሉ፡፡
ለመሆኑ ከእነኝህ ሙዚቃዎች በስተጀርባ ያለው ታሪክ ምንድን ነው?
ከአንጋፋዎቹ ከያኒያን ጋር ቆይታ ያደረገው ሀብታሙ ሰዩም መልስ ይዞ ተመልሷል፡፡