No media source currently available
ኢትዮጵያዊያን ከግዛቶቻቸው አልፈው ስለ ሌሎች ህዝቦች መብት መከበር ያቀነቀኑበት ዘመን ነበር፡፡ለዚህ አብነት ከሚሆኑት መካከል በድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴ የተቀነቀነው ‹‹ጥቁር ግስላ ›› እና በተስፋዬ አበበ የተጻፈው ‹‹የጥቁር ድምጽ›› የተሰኙ ሙዚቃዎች ይገኛሉ፡፡ ለመሆኑ ከእነኝህ ሙዚቃዎች በስተጀርባ ያለው ታሪክ ምንድን ነው?