በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ2017 ፕሬዚዳንቱን ሥራ የማስጀመሪያ ሥነ -ሥርዓት

የፊታችን ዐርብ፣ ጥር 12 ዶናልድ ጄ ትራምፕ እና ማይክል አርፔንስ ቃለ - መሃላ ሲፈፅሙ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ሥራ ማስጀመሪያ ሥነ - ሥርዓት ይከናወናል፡፡ የፕሬዚዳንቱ የሥልጣን ዘመን በዚያው የሥራ ማሰጀመሪያውና በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዋና ዳኛ መሪነት ቃለ - መሃላ በሚፈፅምበት ዕለት ልክ እኩሉ ቀን ላይ ይጀምራል፡፡
ዕለቱ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በአካባቢዋም በሚካሄድ ልዩ ዝግጅቶች፣ አካባበሮችና የፈንጠዝያ ግብዣዎች ደምቆ ይውላል፡፡

XS
SM
MD
LG