በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፍልሰት ወደ አውሮፓ ሞት ወይም ሽረት

ፍልሰት ወደ አውሮፓ ሞት ወይም ሽረት

ከቤት ንብረታቸው ተገደው የፈለሱ ሰዎች ቁጥር በዚህ በያዝንው የአውሮፓዊያን ዓመት በእጅጉ አሻቅቧል። በመቶ ሽዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከአፍሪካና ከመካከለኛው ምስራቅ ተነስተው፤ አስቸጋሪና ለህይወት አደገኛ የሆነው የሜዲትራንያንን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ ያመራሉ።
ከኤርትራ፣ ሱዳን፣ ከበርካታ የምእራብ አፍሪካ ሀገሮች እንዲሁም ከሶሪያና አፍጋኒስታን ወጣቶች ወደ አውሮፓ ይፈልሳሉ። ወጣቶች ብቻ ሳይሆኑ ህጻናት ልጆችና እናቶችም የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ወደ አውሮፓ ያመራሉ።
ወደ ተጨማሪ የ"ፍልሰት ወደ አውሮፓ ሞት ወይም ሽረት" ዘገባ ውሰደኝ >>
XS
SM
MD
LG