የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የድርጅቱ ጠንካራና ደካማ በመገምገም ወደ ምክር ቤቱ ማቅረቡ ይታወቃል፡፡
"የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ" በሚል መሪ ቃል የተጀመረ ሕዝባዊ ጉባዔ መቀሌ ላይ እየተካሄደ ነው።
የኢትዮጵያ መንግሥት ካለፈው ዓርብ የካቲት 9/2ዐ1ዐ ዓ.ም. አንስቶ ለስድስት ወራት የፀና አድርጎ የደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስመልክቶ የተለያዩ ድምፆች እየተሰሙ ናቸው።
በትግራይ ክልል በተለያዩ የወንጀል አድራጎቶች ተጠርጥረው እሥር ላይ የነበሩ ተከሣሾች ክሦቻቸው እንዲቋረጡ ተወስኗል።