በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዋጁ ተቃዋሚና ደጋፊ ምሁራን በመቀሌ

መቀሌ ዩኒቨርሲቲ
መቀሌ ዩኒቨርሲቲ

የኢትዮጵያ መንግሥት ካለፈው ዓርብ የካቲት 9/2ዐ1ዐ ዓ.ም. አንስቶ ለስድስት ወራት የፀና አድርጎ የደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስመልክቶ የተለያዩ ድምፆች እየተሰሙ ናቸው።

የኢትዮጵያ መንግሥት ካለፈው ዓርብ የካቲት 9/2ዐ1ዐ ዓ.ም. አንስቶ ለስድስት ወራት የፀና አድርጎ የደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስመልክቶ የተለያዩ ድምፆች እየተሰሙ ናቸው።

የመቀሌው ሪፖርተራችን ዓለም ፍስሃ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚደግፉና የሚቃወሙ ሁለት ምሁራንን አነጋግሯል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአዋጁ ተቃዋሚና ደጋፊ ምሁራን በመቀሌ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:15 0:00

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG